Pages

Wednesday, January 23, 2013

ለጥፋት የታዘዘች ከተማ …


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡

Letifat Yetazezech ketema

ለጥፋት የታዘዘች ከተማ … ኢትዮጵያ ሀገራችን እንደ ሀገር ፤ አሜሪካውያን እየተጓዙበት የሚገኙበትን የርኩሰት ፤ የአመጻና የጥፋት መንገድ በመከተል ላይ መሆኗን በማሳየት ላይ ትኩረቱን ያደረገ አጭር ቪዲዮ ነው፡፡ ቪዲዮው ፈጣሪን የሚያሳዝን በደል ስለፈጸሙ ፤ ከጥፋታቸውም እንዲመለሱ በልዩ  ልዩ መልክና አግባብ ስለተነገራቸውና ፤ የእግዚአብሔርን መሃሪነትና ታጋሽነት በመፈታተን ከርኩሰታቸው በመመለስና የአምላክን ፊት በማየት ፈንታ ይህን ያህላል የማይባል የአመጻ ተግባር ስለፈጸሙ ፤ ይህን ተከትሎም  የእግዚአብሔር መቅሰፈት (ቅጣት) ስላገኛቸው ፤ የኖህ ዘመን ሰዎች ፤ ልቡን ስላወፈረ ፈርዖንና ግብጻውያን ፤ እንዲሁም የእግዚአብሔር ሕዝብ ይባሉ ስለነበሩ የጥንት እስራኤላውያን ፤ አንጻር በአንጻር በማሳየት ፤ ክስተቶቹ በዘመናችን በአሜሪካውያንም ሆነ በእኛ በኢትዮጵያኖች እየተፈጸሙ ካሉ ተግባራት ጋራ ያላቸውን አንድነት (ዝምድና) ይተነትናል፡፡ በመጨረሻም ቪዲዮው … ከጥፋት መንገዳችን ካልተመለስንና የአምላክን ምህረት ካልለመንን ፤ እኛም የእነሱ እጣ ፈንታ እንደሚያገኘን በመጠቆም (በማሳሰብ) ፍጻሜ ያደርጋል።  በተለይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ሊያዩት የሚገባ ወቅታዊና አንገብጋቢ ቪዲዮ ነው…

Letifat Yetazezech ketema is a brief expose about how Ethiopia is following along the same road of doom and ultimate destruction that the Americans are following. It attempts to glance at the apostasy of ancient pre diluvian population, Pharaoh’s struggle against the God of Israel, and the rebellion of the chosen people (Israelites) themselves. Moreover it examines the exact pattern of rebellion-warning-defiance-and ultimate destruction of these ancient peoples and attempts to trace similar sort of pattern in contemporary America and Ethiopia. By the end of the clip, it becomes clear that the Ethiopians are bound to face similar sort of annihilation and disaster if they refuse to repent and turn to God. Must see esp. for Ethiopian Orthodox Tewahido Christians concerned with the current situation of the Church. 

ወስብሐት ለእግዚአብሔር፡፡



Sunday, January 6, 2013

ልደተ ክርስቶስን በውዳሴ ማርያምና አንቀጸ ብርሃን - ለቅምሻ (እንኳን አደረሳችሁ)

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።




                               
ወስብሐት ለእግዚአብሔር።