በስመ አብ
ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
Gnostic
Satanism and its Influence over the Mass Medias - Part 6
Conclusion
“… ወበእንተዝ ንሥኡ ወልታ
እግዚአብሔር ወኩኑ ድልዋን በኩሉ ከመ ትጽንዑ ቁሙ እንከ ቀኒተክሙ ሐቌክሙ በጽድቅ ወልበሱ ልብሰ ሐጺነ ዘጽድቅ ተስኢነክሙ ኃይለ ወንጌል
ዘበሰላም ወምስለዝ ኩሉ ንሥኡ ንዋየ ሐቅል ዘሃይማኖት በዘትክሉ አጥፍኦተ ኩሉ አሕጻሁ ለእኩይ ርሱን ወንሥኡ ጌራ መድኃኒት
ላዕለ ርእስክሙ ወሰይፈ ዘመንፈስ ቅዱስ ንሥኡ በእደዊክሙ ዘውእቱ ቃለ እግዚአብሔር በኩሉ ጸሎት ወስእለት …
… ስለዚህም በክፉ ቀን መቃወም
እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ጋሻ ያዙ እንድትጸኑም በሁሉ የተዘጋጃችሁ ሁኑ እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ ቁሙ
የጽድቅንም ጥሩር ልበሱ የሰላም ወንጌል ኀይልንም ተጫምታችሁ ቁሙ ከዚህም ሁሉ ጋር የሚንበለበሉ የክፉ ፍላጻዎችን ሁሉ
ማጥፋት እንድትችሉ የእምነትን ጋሻ አንሡ የመዳንንም የራስ ቁር በራሳችሁ ላይ
ጫኑ የመንፈስ ቅዱስንም ሰይፍ ያዙ ይኸውም የእግዚአብሔር ቃል ነው በጸሎትና በምልጃ ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ …”
ኤፌ 6፦13
|
There are basically two ways of looking at the bizarre world we are living in. Either it is the consequence of unrelated and unplanned events that get worse every day simply due to unexplainable coincidences. Or one can attribute the present chaotic conditions that seem to bring more news of despair and Godlessness to a hidden and sinister plan. A plan that is slowly but carefully being carried out by few powerful elite who possess a religious agenda. In this as well as our previous other articles we have been providing evidences that support the latter perspective.
ከባለፉት ሁለት አስርት አመታት ጀምሮ በአለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን ተሰርተው
የተለቀቁ ዜናዎችን … ዘገባዎችን … ሙዚቃዎችን … ፊልሞችን … ወ.ዘ.ተ. ለአፍታ በአስተውሎት ለተመለከተ … የመገናኛ ብዙሃኑ
… ለክርስትና እምነት ያላቸው ጥላቻ ምን ያህል እያደገ እንደመጣ ለማየት አይከብድም … ጥላቻቸው ደግሞ በተለየ ሁኔታ የቀደሙ አባቶችን
ንጽህት እምነት ይዘው በሚገኙ … በአስተምህሯቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶን በሚመስሏት ቤተእምነቶች ላይ እጅጉን ይከፋል
… የክርስትና እሴቶች የሆኑት … የጋብቻ ቅድስና … ጽሞና … ንጽሕና … ድንግልና … ራስን መካድ … ለነፍስ በማድላት የስጋ ምኞቶችን
መግደል … ጃንደረባነት … ወ.ዘ.ተ. እንደማይጠቅሙ ጎጅ ልማዶች ይንቋሸሻሉ … ይወገዛሉ … ርኩሰት የሆኑት ዘማዊነት … ውርጃ
… ራስ ወዳድነት … የወሊድ መቆጣጠሪያ … ወ.ዘ.ተ. ደግሞ ይበረታታሉ
Moreover movies and documentaries
that aim to throw doubt over the Divinity of our Lord Jesus Christ or other
Christian doctrines are increasingly overwhelming movie stores. Anyone who sees
movies like Agora and The Davinci Code can’t help noticing the intense hatred
felt by those who made the movies towards Christianity.
But these productions being leaked
by the Medias are not isolated scenarios unworthy of our attention. Nor are the
anti-Christian feelings just individual attitudes of some directors or
producers of the movies and documentaries. Instead an orchestrated and
synchronized effort to defame Christianity has been going on whose intensity
and extent of defilement has recently started to spill over and being noticed
even by unwary observers.
ግን ለምን? … ይህ ሁሉ ጥላቻና ጥቃት በክርስትና ላይ ለምን?
መልሱ ግልፅ ነው! … ከላይ ለማሳየት እንደተሞከረው የጥላቻውና የጥቃቱ ምንጭ
መገናኛ ብዙሃኑን (ሰፋ አድርገን ካየነው እያንዳንዱን የሕይወታችንን ክፍል) እየመሩና እያስተዳደሩ የሚገኙ አካላት በሃይማኖታዊ
ፍልስፍናቸው ከክርስትና በተቃራኒ ጽንፍ ላይ መገኘታቸው ነው! … የግኖስቲሲዝም እምነት ተከታዮች መሆናቸው …
Moreover, as has been sufficiently
pointed out, Gnostic thinking, overtly seems to contain a set of harmless ideas
more associated with myth than reality. Nevertheless, embedded within this
heretical system there exists a secret doctrine only accessible to a select few
which is inherently satanic.
The followers of this sect
consciously invert all Christian teaching and venerate the devil whom they call
Lucifer (adhering to the name he had before he fell) and consequently vilify
God and everything He stands for. By this perverted system of thought the snake
of Genesis is taken as the savior of humanity.
የዚህ ዘመን ግኖስትሲዚም … በተለያየ ጊዜ እና ቦታ የተለያዩ አፈ ታሪኮች ሲነገሩለት
… በተለያየ መልክም ሲገለጥ የቆየው … መሰረቱን ከጌታችንና ከመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ አስቀድሞ በአለም ላይ ተንሰራፍቶ
የነበረውን አረማዊነት ያደረገው ሉሲፈርያኒዝም (የዲያቢሎስ አምልኮ)
ነው … አላማውም ክርስትናን እና የክርስትና የሆነን ነገር ሁሉ ማጥፋት … አረማዊነትም በአብዛሃው ዘንድ ማስፈን ነው …
If all the violence, sexual
misconduct and a vile adherence to anything wicked that is constantly being
promoted by the medias is evaluated with this crucial piece of information in
mind, then everything that seems incomprehensible suddenly makes sense. THEY
WORSHIP SATAN WHO IS THE NEGATION OF EVERYTHING GOOD AND PURE THAT THE LORD GOD
HAS MADE.
Once a Christian is confronted
with a realization that the world is controlled by an elite who covertly
worship Lucifer/Satan and are deliberately throwing anti-christain propaganda,
he is faced with one monumental question the answer to which will define
his/her very existence. This question is … Am I and my family immune from this
anti-Christian propaganda?
“ወይመጽእ መቅሠፍተ እግዚአብሔር እምሰማይ ላዕለ ኩሉ ሰብዕ ኃጥእ
ወዐማፂ እለ የአምርዋ ለጽድቅ ወይመይጥዋ በአመፃሆሙ እስመ አእምሮ እግዚአብሔር ክሡት በኀቤሆሙ ወዘኢያስተርኢ እግዚአብሔር
እምፍጥረተ ዓለም ይትዓወቅ በፍጥረቱ በሐልዮ ወበአእምሮ ወከመዝ ይትአመር ኃይሉ ወመለኮቱ ዘለዓለም ከመ ኢይርከቡ
በዘይትዋሥኡ እስመ እንዘ የአምርዎ ለእግዚአብሔር አኮ ከመ እግዚአብሔር ዘአዕኩትዎ ዘእንበለ ዘሐሰውዎ ወእንዘ ይፈቅዱ
ይጥብቡ አብዱ እስመ ወለጡ ስብሐቲሁ ለእግዚአብሔር ዘኢይመውት ወአምሳለ ርእየተ ሰብእ መዋቲ ረሰዩ ሕጻን ወከመ እንስሳ
ወከመ አራዊት ወከመ አዕዋፍ
ወበእንተዝ አግብኦሙ ወኀደጎሙ ከመ ያርኩሱ ርእሶሙ ለሊሆሙ ወያኅስሩ
ነፍስቶሙ እስመ ሐሰተ ረሰይዎ ለጽድቀ እግዚአብሔር ወአምለኩ ወተጸአጽኡ ተግባሮ ወኀደግዎ ለፈጣሬ ኩሉ ዘውእቱ አምላክ ቡሩክ
ለዓለመ ዓለም አሜን
ወበእንተዝ ወሀቦሙ እግዚአብሔር መቅሠፍተ እኩየ ወአንስቲያሆሙኒ ኀደጋ
ፍጥረቶን ወተመሰላ በዘኢኮነ ፍጥረቶን ወከማሁ እደዊሆሙ ኀደጉ አንስቲያሆሙ ወነዱ በፍትወቶሙ ወገብኡ በበይናቲሆሙ ብእሲ
ላዕለ ብእሲ ኀሣሮሙ ገብሩ ወባሕቱ ይረክቡ ፍዳሆሙ ወይገብእ ጌጋዮሙ ዲበ ርሶሙ ወበከመ ኢሐለይዎ ለእግዚአብሔር በልቦሙ
ከማሁ እግዚአብሔርኒ ወወሀቦሙ ልበ እበድ ከመ ይግበሩ ዘንተ ዘኢይደሉ እንዘ እሙንቱ ጽጉባነ ዐመፃ ወእከይ ወጹግ ወትዕግልት
ወጽጉባነ ቅንዓት ሐማምያን ቀታልያን ጉሕልያን መስተመይናን ዝኁራን እኩያነ ልማድ ወግዕዝ ሐማይያን መስተሣልቃን መስተሐብባን
ዕቡውያን ዝሉፋን ዓላውያን ሐሳውያን ጸላዕያነ እግዚእ ስሑፃን አብዳን ወዝንጉዓን ወመስተኀሥሣን ለእከይ ወአልቦሙ ምሕረት
እንዘ ለሊሆሙ ያአምሩ ኩነኔሁ ለእግዚአብሔር ከመ ይደልዎ ሞት ለዘገብረ ዘንተ ከመዝ አኮ ባሕቲቶሙ ዘይገብርዎ ዓዲ ለባዕድኒ
ይዌስክዎ ያግብእዎ …
እውነትን ዐውቀው በክፋታቸው በሚለውጧት በዐመፀኛውና በኃጢያተኛው ሰው
ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር መቅሠፍት ከሰማይ ይመጣል እግዚአብሔር ስለገለጠላቸው እግዚአብሔርን ማወቅ በእነርሱ ዘንድ ግልጥ
ነውና የማይታየው የእግዚአብሔር ባሕርይ እርሱም የዘለዓለም ኀይሉና ጌትነቱ ከዓለም ፍጥረት ጀምሮ የፈጠረውን ፍጥረት
በማሰብና በመመርመር ይታወቃል መልስ የሚሰጡበትን ምክንያት እንዳያገኙ እግዚአብሔርን ሲያውቁት እንደ እግዚአብሔርነቱ
አላከበሩትም አላመሰገኑትምም ነገር ግን ካዱት በአሳባቸውም ረከሱ ልቡናቸውም ባለማወቅ ጨለመ ጥበበኞች ነን ሲሉ አላዋቆች
ሆኑ የማይሞተውን የእግዚአብሔር ክብር በሚሞት ሰውና በዎፎች አራት እግር ባላቸውም በሚንቀሳቀሱትም መልክ መስለው ለወጡ
ስለዚህም እግዚአብሔር እርስ በርሳቸው ሥጋቸውን ሊያዋርዱ በልባቸው
ፍትወት ወደ ርኩሰት አሳልፎ ተዋቸው የእግዚአብሔርን እውነት ሐሰት አድርገዋታልና ተዋርደውም ፍጥረቱን አምልከዋልና ሁሉን
የፈጠረውን ግን ተውት እርሱም ለዘለዓለም ቡሩክ አምላክ ነው አሜን
ስለዚህም እግዚአብሔር ክፉ መቅሠፍትን አመጣባቸው ሴቶቻቸውም
ለባሕርያቸው የሚገባቸውን ትተው ለባሕርያቸው የማይገባውን ሠሩ ወንዶችም እንዲሁ ለባሕርያቸው የሚገባውን ሴቶችን ትተው
በፍትወት ተቃጠሉ እርስ በርሳቸውም እየተመላለሱ ወንዶች በወንዶች ላይ የሚያዋርዳቸውን ነውር ሠሩ ነገር ግን ፍዳቸውን
ያገናሉ ፍዳቸውም በራሳቸው ይመለሳል እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱ መጠን እንዲሁ እግዚአብሔር ይህን የማይገባውን ይሠሩ
ዘንድ ሰነፍ አእምሮን ሰጣቸው እነርሱም ዐመፅን ሁሉ ክፋትንም ምኞትንም ቅሚያንም ቅናትንም የተመሉ ናቸው ምቀኞች ነፍሰ
ገዳዮች ከዳተኞች ተንኮለኞች ኩሩዎች ጠባያቸውንና ግብራቸውንም ያከፉ ናቸው ሐሜተኞች እግዚአብሔርን የሚጠሉ ተሳዳቢዎች
ትዕቢተኞች ትምክህተኞች ክፋትን የሚፈላልጉ ለወላጆቻቸውም የማይታዘዙ ናቸው የማያስተውሉ ዝንጉዎች ፍቅርም ምሕረትም የሌላቸው
ናቸው ይህን እንዲህ ላደረገ ሞት እንደሚገባው እነርሱ ራሳቸው የእግዚአብሔርን ፍርድ እያወቁ እነርሱ ብቻ የሚያደርጉት
አይደለም ነገር ግን ሌላውን ያነሣሡታል ያሠሩታልም”
ሮሜ 1፦18-ፍጻሜ
|
Works Cited
Bailey, A. (1957). The Externalization of the Hierarchy. Lucis Trust.
Bailey, A. (1951). Unfinished
Autobiography. New York: Lucis Trust.
Blavatsky, H. P. (1925). The Secret Doctrine. Covina California: Theosophical University
Press.
Crowley, A. The
World's Tragedy.
Daniel, J. (1993). Scarlet
and The Beast.
LaVey, A. S. The
Satanic Bible.
Leftwich, W. A
Profile of a Tax-Exempt Foundation. New York: Lucis Trust.
Levi, E. (1896). The
Doctrine of Transcendental Magic. England: Rider & Company.
Miller, E. S. (1933). Occult
Theocrasy.
Neff, M. K. (1937). Personal
Memoirs of H.P. Blavatsky. Wheaton Illinois: Theosophical Pubishing
House.
Pike, A. (1942). Morals
and Dogma. Richmond, VA: L. Jenkins.
Raschke, C. A. (1980). The
Interruption of Eternity: Modern Gnosticism and the Origins of the New
Religious Consciousness. Chicago: Nelson-Hall.
Steinbacher, J. (1968). The Man, the Mysticism, the Murder. Greenwich Connecticut:
Impact Publishers.
Webster, N. (1924). Secret
Societies and Subversive Movements. London: Boswell Publishing Co., Ltd.
No comments:
Post a Comment