Pages

Friday, July 6, 2012

Gnostic Satanism and its Influence over the Mass Medias - Part 1


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

Gnostic Satanism and its Influence over the Mass Medias - Part 1



“እስመ ቀትልክሙ ኢኮነ ምስለ ዘስጋ ወደም ዘእንበለ ምስለ መኳንንተ ጽልመት ወአጋንንት እኩያን እለ መትሕተ ሰማይ …

… ሰልፋችሁ ከጨለማ ገዦች ጋርና ከሰማይ በታች ካሉ ከክፉዎች አጋንንት ጋር ነው እንጅ ከስጋዊና ከደማዊ ጋር አይደለም …”

ኤፌ 6፦12











There has been an unceasing warfare going on since the beginning of human history. Although it would be taking it too far to say that it was the cause of every conflict among men, for those who possess a critical view of world events, it is fair to assume that the hidden agenda behind the rise and fall of civilizations has been this conflict of interest - conflict of interest between the Kingdom of God and Kingdom of Satan.

አዎ … ምንም እንኳን … ውጊያው ፖለቲካዊ አልያም ኢኮኖሚያዊ መልክ ያለው ቢመስልም ጥንትም ይሁን አሁን ማጠንጠኛው አንድና አንድ ነው … መንፈሳዊ ተቃርኖ … መንፈሳዊ አመጻ … መንፈሳዊ ውጊያ!

The very existence of this conflict/warfare, however, has been carefully withheld from almost every history book, and overlooked by almost all Chroniclers… except the Bible. 

“I guess one could see the whole of the mass media as it stands today as some sort of extension of Gnostic faith… may be cinema itself is acting as some kind of hand maiden to the apocalypse” 
“… in that in Gnostic terms the Christian God is the wrong God, the usurper God, in Gnostic… the Christian God who created the world in seven days is actually evil for doing that, for trapping our spirits into matter.
I mean the whole reason the Christians and the heretics fought so badly is because both sides believed the other worshipped the devil and both sides were diametrically opposed.”
“በአጠቃላይ በአሁኑ ወቅት የመገናኛ ብዙሃኑ የግኖስቲክ እምነት ቅጥያ(አንድ ገጽታ) በመሆን ሲያገለግሉ ይስተዋላል… ምናልባትም የሲኒማ (ኢንዱስትሪው) ራሱ የምፅአት ቀን አዋላጅ የመሆን ሚና እየተጫወተ ነው፡፡
እንደ ግኖስቲኮች እምነት የክርስቲያኖች አምላክ ትክክለኛው አምላክ አይደለም፤ አምላክነትን በዝርፊያ (በንጥቂያ) ያገኘ ነው እንጂ… ዓለምን በሰባት ቀናት የፈጠረው የክርስቲያኖች አምላክ ይህንን በማድረጉ ክፉ ነው፤ ነፍሳችንን በግኡዙ ስጋ ውስጥ እንድትታሰር አድርጓልና
በክርስቲያኖችና በከሀድያኑ መካከል እንዲህ የተካረረ ትግል የተደረገበት ዋነኛው ምክንያት ሁለቱም ወገኖች አንዳቸው ሌላቸውን ሰይጣንን ያመልካሉ ብለው በማመናቸውና ፍጹም ተቃራኒ በመሆናቸው ነው፡፡” (Kinokaze #1, 1994)
 Richard Stanley - Hollywood director

ብዙ ሰዎች ይልቁንም ክርስቲያኖች የአለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ስለሚያስተላልፏቸው ፀረ ክርስቲያን መልዕክቶች ግንዛቤው የላቸውም … መጠነኛ ግንዛቤ አላቸው የሚባሉትም እንኳን … የመገናኛ ብዙሃኑ የዜና ዘገባዎች … ፊልሞች … ማስታወቂያዎች … እና የሙዚቃ ቪዲዮዎች ቀጥተኛ ካልሆኑ ዘለፋዎች ጀምሮ … ቅዱስ በሆነው አምላክና በቅዱሳኑ ላይ እስካነጣጠሩ አይን ያወጡ ስድቦች ድረስ እንደተሞሉ አያስተውሉም አልያም … መጥፎ አጋጣሚዎች እንደፈጠሯቸው ተራ ስህተቶች በመቁጠር ያልፏቸዋል … እንጅ … በቀላሉ ሊረዷቸው እንዳይችሉ … ሆን ተብለው … እጅጉን በበዛ ጥንቃቄ ተቀምመውና በማር ተለውሰው የሚቀርቡ … አላማቸውን የክርስትናን መሰረተ እምነቶች መናድ ላይ ያደረጉ … ምህረት የማይገባቸው አደገኛ መርዞች መሆናቸውን አይረዱትም … 


Let us see some examples:-

Agora: - this movie depicts Christians as ignorant bloodthirsty mongrels who fanatically run around town destroying libraries in the name of religion. The movie shows the Christians killing an innocent (and might we add adorable looking woman) philosopher and murdering thousands of Jews. At one point the scene where they were murdering Jews is made to look similar to a WWII movie showing Nazi brutality at Auschwitz thus igniting the audience to see Christians in the eyes of the Nazis and consequently feel intense hatred for them.
The Davinci Code: - ብዙዎቻችሁ ተመልክታችሁት ይሆናል … ያም ሆኖ ጥቂት ማብራሪያ የሚያስፈልገው ነው … የፊልሙ ዋና ሀሳብ … ክርስቶስ በመስቀል ላይ አልሞተም … ከመግደላዊቷ ማርያምም ጋር ጋብቻ መስርቶ ወደ ፈረንሳይ ሄዶ ይኖር ነበር … ልጆችም ነበሩት … የዘር ሀረጉም እስካሁን በዚያ ይገኛል … የሚል በሬ ወለደ አይነት ነጭ ውሸት ነው … (ክርስቲያኖች ሆይ … እንዲህ አምላክ ሲሰደብና የአምላክ ስም ጭቃ ሲቀባ ከማየት የሚበልጥ ምን በሀዘን የሚያደማ ነገር ይኖር ይሆን?)
The Last Temptations of Christ: - an earlier movie running on the same theme but here the insult is a bit less obvious. The movie shows the sufferings of Christ and His last temptation there is presented as feelings for Mary Magdalene. Nevertheless, He is shown as overcoming his supposed temptation… and after seeing their Devine Creator and redeemer reduced to a mere human struggling to overcome his lust for a woman, Christians are supposed to be consoled by the ending of the movie… ‘well, at least He overcame His temptation; He is presented in favorable light’ that’s what they expect you to say! Very tragic! But, nevertheless, the moral point of the story is… Jesus is just human 



The music video ‘Judas’ by Lady gaga:- በዚህ የሙዚቃ ቪዲዮ ላይ ክርስቶስና ደቀ መዛሙርቱ ሐዋርያት ሞተር ሳይክል እንደሚነዱ ጋንግስታሮች ተደርገው ቀርበዋል … ሌዲ ጋጋም ሴተኛ አዳሪ ሊያስመስላት በሚችል መልኩ ተቀርጻ ክርስቶስን እንዲወክል ካስቀመጡት ጋንግ ጀርባ ተቀምጣ ትታያለች … (ይህም ሆሊውድ እያቀነቀነው የሚገኘው … ክርስቶስና ማርያም መግደላዊት ጾታዊ ግንኙነት ነበራቸው የሚለው ስድብ  አካል ነው) … በክርስቶስ ላይ ማሾፍና መሳደባቸውን ሲቀጥሉም … ጋጋ ክርስቶስን ወክሎ የቀረበውን ጋንግ ትታ ከሀዲውን የአስቆሮቱ ይሁዳ ወደ ወከለው ጋንግ ስትሄድና ለርሱም ውዳሴን ስታቀርብ ያሳያሉ … የሙዚቃ ቪዲዮው ርዕስም ‘Judas’ የመሆኑ ምክንያት ይኼው ነው



Judas – Traitor or Friend (History Channel):- Shall we add anything more to the title? (the title says it all) by this documentary Judas is systematically portrayed as an innocent victim of misunderstanding who was vilified while he should have been made a hero for betraying Jesus.
Holy Blood Holy Grail - በቢያጄት እና ጓደኞቹ ተዘጋጅቶ BBC ላይ በተከታታይ የቀረበ ጥናታዊ ዘገባ እና መጽሐፍ ነው … ጥናታዊው ዘገባም ይሁን መጽሐፉ የሚያትቱት አብይ ነገር … ጥንት ግኖስቲኮች በስውር ሲነዙት የነበረውን የሀሰት ታሪክ ሲሆን ይኸውም ክርስቶስ ከማርያም መግደላዊት ጋር ጋብቻ እንደነበረውና ሜሮቪንጅያንስ የተባሉና በአንድ ወቅት አውሮፓን ሲያስተዳድሩ የነበሩ ንጉሳዊ ቤተሰቦች ከእርሱ የዘር ሀረግ እንደሚመዘዙ ነው … (በነገራችን ላይ ‘The Davinci Code’ የተሰራው ይህን ታሪክ መሰረት በማድረግ ነው … የአይጥ ምስክሯ ድንቢጥ አይነት ….)

The Invention of Lying, Bruce Almighty, Evan Almighty, Age One, Judas (the Movie), Kingdom of Heaven, Legion… The list goes on. How many movies have we seen and laughed as biblical stories were joked upon, while saints and holy fathers were caricatured as fools and idiots by the movie and music industry?

But the media outlets do not just stop at ceaselessly attacking Christianity. At the same time they are deliberately promoting themes whose inherent philosophy is rooted in another religion, in fact THE ONLY OTHER RELIGION, the religion that stood and still stands at opposing end to Christian faith...Gnosticism..


“… ከመ ትገሥጾሙ ከመ ኢያምጽኡ ካልአ ትምህርተ ወኢያምጽኡ መኃድምተ ወዛውዐ ነገር ዘይፍጥሩ በዘያስሕቱ ወያመጽኡ ተኃሥሦ ወያኀድጉ ሕገ እግዚአብሔር ዘሃይማኖት …

… ትገሥጻቸው ዘንድ ሌላ ትምህርት እንዳያመጡ ፈጥረው የሚናገሩትንም ተረትና ጨዋታ እንዳያመጡ እነርሱም ሊያስቱ ክርክርን ያመጣሉ በሃይማኖት ያለውንም የእግዚአብሔርን ሕግ ይተዋሉ …”
1ጢሞ 1፦4












People who have some knowledge about the history of the Christian church (በተለይም የቤተክርሰቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ የተሰኘውን ኮርስ በሰንበት ት/ቤቶች የተከታተሉ) may be alarmed upon hearing about the Gnostics! ‘Haven’t those heretics who nearly consumed the early Christian church disappeared a long time ago?’ they may say.

ግኖስቲኮች ከጠፉ ቆዩ ብለው ያስባሉን? … እንዲያውም!  … እንዲያ ካሰቡ … የአለምን ፖለቲካና ኢኮኖሚ በመዳፋቸው ስላስገቡ ጉልበታም መሪዎች እምነት የሚያውቁት ነገር የለም ማለት ነው! … እኒህ የቀድሞ  ግኖስቲኮችን አሰረ ፍኖት የተከተሉ ግብረ እኩያን በብዙ ብልሃትና በብዙ ጥንቃቄ ክርስትናን እያጠፉ … ለሐሳዊው መሲህም መንገድ እየጠረጉ ይገኛሉ …

Gnosticism – the most misunderstood/misconceived religion



“… ወእንዘ ይፈቅዱ ይጥብቡ አብዱ …
              … ጥበበኞች ነን ሲሉ አላዋቆች ሆኑ …”

ሮሜ 1፦22








Gnosticism can correctly be called one of the most misunderstood religions of all time. Lots of writers since the time of the early church fathers have written about them. But almost none of them have been able to paint an accurate and holistic picture about their beliefs, meaning of their rituals, focus/foci of worship, and underlying origins. They all seem to be shrouded in mystery.

ለምሳሌ ብዙ ጸሐፊያን … ግኖስቲኮችን በተመለከተ በሚፅፏቸው ጽሑፎች ግልፅ የሆነና … ግኖስቲኮች … ለምን … ርኩሰት በሆነ ነገር ሁሉ እንደሚሳቡ …  ለምን ከሰው ልጅ ተፈጥሮ ጋር በማይሄድ ዘግናኝ ስራ ሁሉ እንደሚሳተፉ … ባጠቃላይ ለምን የክርስትና የሆነን አስተምህሮ ሁሉ እንደሚያራክሱ … የሚገልፅ ምክንያት ማስቀመጥ ይቸገራሉ ... (ለአብነት እንኳን የግኖስቲሲዝም እምነት ጀማሪ ተደርጎ የሚታሰበው አስማተኛው ስምኦን … ሄለና የተሰኘችን ሴተኛ አዳሪ እንደ “ቅዱስ መንፈስ” ይቆጥር ነበር … ይኸም ግልፅ የሆነ እግዚአብሔርን የመስደብ ስርየት የለሽ ኃጢያታቸው ማሳያ ነው)

It seemed that all things that were expressly forbidden for Christians were permitted by the Gnostics. It is written that some sects even went further and made incontinence a law that was necessary for salvation and eternal life.

“…For this end they taught Incontinence to be obligatory, as a Law: and not only lawful, but necessary to Salvation… that Fornication ought to be open and public, and the Use of Women common. For which Reason, in their Feasts, the Candles were extinguished, each lay with the Women, as Chance appointed; and they called this Lasciviousness a mystical Initiation, a mystical Communion.”

“…ለዚህ አላማቸው ማስፈጸሚያ ሕገ (እግዚአብሔርን) መተላለፍ (መጣስ) ግዴታ እንደሆነ እንደሕግ አድርገው ያስተምራሉ፤ (ሕግን መጣስ) የተፈቀደ ብቻ ሳይሆን ለድሕነት አስፈላጊ እንደሆነ … ዝሙት (እና መዳራት) በግልጽና ባደባባይ ሊፈጸም እንዲገባ፤ ሴቶችንም በጋራ ሊጠቀሙ እንደሚገባ  (ይሰብካሉ)፤ በዚህም ምክንያት በበዓላቶቻቸው ወቅት ሻማዎችን ያጠፉና እያንዳንዳቸው እንደእድል ከገጠሟቸው ሴቶች ጋር ይተኛሉ፤ ይህንንም ማጋጣነታቸውን ምስጢራዊ መመረጥ (እና) ምስጢረ ቁርባን በማለት ይጠሩታል፡፡” 

ይህንን ሊናገሩት የሚቀፍ እና ለህሊና የሚከብድ የግኖስቲኮች ርኩሰት የቀደሙ የቤተክርስቲያን አባቶች ቅዱስ ኤጲፋንዮስና ቅዱስ ኢራንዮስ እንዲህ ይገልጹታል:-

“Therefore those Gnostics, after a Debauchery, were used to boast of their Happiness, as having done a meritorious thing: and when they had their Will on a complying Female, they told her ' she was now a pure Virgin; though she was daily corrupted, and for many Years together…

And to aggravate their wickedness, they esteemed Copulation as a most sacred Mystery,… What was abominable in others being highly meritorious in themselves..”

“ስለሆነም እኒህ ግኖስቲኮች ከዘሞቱ በኋላ … ምስጋና የሚያሰጥ ስራ እንደሰሩ የሚደሰቱና የሚኩራሩ … ፈቃዳቸውን የፈፅሙባትንና በየቀኑ የምትዘሙትን ዘማ ሴት ፈቃዳቸውን ከፈፀሙባት በኋላ … አሁን ገና ድንግልና አገኘሽ በማለት የሚሳለቁ … በዚህም ርኩሰታቸው ላይ ወሲብ መፈፀምን እንደ መቀደስ የሚቆጥሩ … በሌሎች ዘንድ በደል የሆኑ ግብራት ከፍተኛ ዋጋ ያስገኙልናል የሚሉ …“  

ባጭሩ … በሌሎች ተቀባይነት የሌላቸውና በኃጢያትነት የተፈረጁ ድርጊቶች በግኖስቲኮች ዘንድ ቅቡልና የሚማርኩ ናቸው … ለአብነት እንኳን ኦፒያትስ የተሰኙ ግኖስቲኮችን ብትወስዱ … በመጽሐፍ ቅዱስ በግብራቸው ክፋት የሚጠቀሱ ኃጢያተኞችን ከፍ ከፍ በማድረግ ይታወቃሉ … አልፎ ተርፎም እንደ መንፈሳዊ አባቶቻቸው ይቆጥሯቸዋል! … በተጨማሪ የእነዚህን ኦፒያቶች እና ካናናይቶች (ቃየናዊዎች … በእምነት ኦፒያቶችን የሚመስሏቸው) ርካሽ እምነት ለማየት የሚከተለውን ጸሐፊ ገለጻ መመልከት ይቻ
  
“The glorification of evil… constituted the creed of the Ophites, who worshipped the Serpent because he had revolted against Jehovah, to whom they referred under the Cabalistic term of the " demiurgus," (102) and still more of the Cainites, so-called from their cult of Cain, whom, with Dathan and Abiram, the inhabitants of Sodom and Gomorrah, and finally Judas Iscariot, they regarded as noble victims of the demiurgus.”

“ክፋትን(አመጻን) ማወደስ የኦፓዬቶች አስተምህሮ ውስጥ ትልቁን ስፍራ ይይዛል፤ በእግዚአብሔር ላይ ስላመጸ እባብን ያመልካሉ፤ እግዚአብሔርን በካባላ (ምስጢራዊ የአስማት አስተምህሮ) አገላለጽ ዴሚኡርጀስ (ዝቅተኛ/ትንሽ አምላክ) ብለው ይጠሩታል፡፡ የቃኤላውያኑ (ቃኤልን የመንፈስ አባታቸው እንደሆነ ስለሚገልጹ የተሰጣቸው መጠሪያ ነው) ደግሞ ከዚህ የባሰ ነው፤ ቃኤልን ዳታንን፣ አቢራምን፣ የሶዶምና ጎሞራ ነዋሪዎችንና የአስቆርቱ ይሁዳን በዴሚኡርጀሱ (በእግዚአብሔር) የተቀሰፉ ቅዱሳን ሰማእታት አድርገው ያከብሯቸዋል፡፡”

ግን ለምን? … ለምን ርኩሰትን እንደ ክብር ነገር ይፈፅማሉ? … ስለምንስ በትዳር ላይ መወስለት … ዝሙት … የሶዶም ግብር እና ሌላው ርካሽ ነገር ሁሉ የሚያስደስታቸው ሆኑ? … ለምንስ የክርስትናን አስተምህሮዎች ሁሉ ጭቃ በመቀባት ስራ ላይ ተጠመዱ? 


“… ዘከመ እብለክሙ ዘልፈ ወይእዜኒ ገሃደ እነግረክሙ ከመ እሙንቱ ጸላዕቱ ለመስቀለ ክርስቶስ እለ ደኃሪቶሙ ለሕርምትና እለ ከርሦሙ ያመልኩ ወክብሮሙ ኃሣሮሙ እለ ይሔልዩ ዘውስተ ምድር …

… ዘወትር እንደምነግራችሁ ልዩ አካሄድ የሚሄዱ ብዙዎች አሉና አሁንም እነርሱ የክርስቶስ የመስቀሉ ጠላቶች እንደሆኑ በግልጥ እያለቀስሁ እነግራችኋለሁ እነዚህም ፍጻሜያቸው ለጥፋት የሆነ ሆዳቸውን የሚያመልኩ ክብራቸውም ውርደት የሆነባቸው ምድራዊውንም የሚያስቡ ናቸው …”
ፊል 2፦18













Whenever outsiders attempted to find out about these mysterious groups they seemed to be colliding against some invisible outer shell… and all they get are sets of allegories and myths.

In its purest form the teachings of the Gnostics regarding the origin, corruption, and redemption of the world consists of sets of myths and allegories…

ከዚህ ጋር በተያያዘም ብዙ ጸሐፍት … ግኖስቲኮችን በተሳሳተ መልኩ በመረዳት … አእምሮውን እንዳጣ እና የማይጨበጥ ተራ ተረት ተረትን እንደሚያወራ በሽተኛ በመቁጠር ተፅዕኗቸውን አሳንሰው ሲያቀርቡ … እልፍ ሲልም በጅልነታቸውና በሞራል የለሽነታቸው ሲቀልዱባቸው ይታያሉ … እርግጥ ግኖስቲኮች ሞራል የሚባል ነገር አልፈጠረባቸውም … ያም ሆኖ አእምሯቸውን ያጡና ቂላቂሎች ግን አይደሉም … ፈፅሞ!

The gravest error most investigators fell into is their failure to take into account one crucial information about the Gnostics… that they had two doctrines – one for the profane/outsiders and one for the select few/initiates.

1 comment:

  1. I am very interesting in the literature posted by 'DEWEL Kachil' It is on good time that can awake us of protecting from coming 'light angels'. Yes now a days those 'illuminate' secretly disturb the whole world by involving in the politic,economy and religion,belief of the world. obvious it leads the inhabitants of the world to atheism. Beside these it uses the techniques of destroy by facilitating conflict one belief with another. In every sect of religion they become present and active and build their charisma and finally lead the believers to atheism. When these are achieved we expect that they declare his deed and plan without hidden.By now most of the people loss their past strong belief. These so called belief use techniques like:worldwide disease,hunger,distablize the economic situation of the countries,push the indigenous people to fled from his home land etc.Making the countries poor is the most and ultimate techniques used by it to popularize and prevalent its plan and actions.
    Any way DEWEL KACHIL updating us because we should have to awake and protect from satanic philosophy and work.
    Finally HOLY SPIRIT,JESUS CHRIST,GOD Defeat this Wicked work which are prevalent secretly in this world. HALELUYAH AMEN

    ReplyDelete