Pages

Tuesday, July 17, 2012

The Matrix Trilogy: an esoteric analysis – Part 1


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

The Matrix Trilogy: an esoteric analysis – Part 1


የዋኮውስኪ ወንድማማቾች ያዘጋጁትና ‘V for Vendetta’ ከተሰኘው ፊልማቸው በኋላመሰልና ተመልካች የፊልሙን አስኳል መልዕክት/ሀሳብ በቀላሉ እንዳይረዳውውስጠ ወይራ በሆነ መንገድ የተሰራየፊልሙን ገበያ በጊዜው ለብቻው መቆጣጠር የቻለ ፊልም ‘The Matrix’ ይሰኛልፊልሙ በሦስት ‘The Matrix’ ...‘The Matrix Reloaded’ እና ‘The Matrix Revolutions በተሰኙ የተለያዩ ክፍሎችበተለያየ ጊዜ ለእይታ የበቃ ሲሆን በጥቅል ስሙ The Matrix Trilogy’ በመባል ይታወቃልበጊዜውም በመላው አለም 500 ሚሊዮን ያህል የትኬት ሽያጭ ያስመዘገበና አራት የአካዳሚ ሽልማቶችን የወሰደ ሲሆንበፊልም ታሪክ እጅጉን ሲበዛ ተፅዕኖ ፈጣሪ ከሚባሉና የብዙ ፊልም ተንታኞችን ቀልብ ከገዙ ግንባር ቀደም ፊልሞች መሃል የሚጠቀስ ፊልም ነውያም ሆኖ ፊልሙ የሚያስተላልፈውን ትክክለኛ መልዕክት (ወርቁን) የተረዱ ሰዎች ቁጥር እጅጉን አናሳ ነው
 
የፊልሞቹ አጠቃላይ ጭብጥ ማንነትን በመፈለግ የሚገኝድኅነትላይ የሚያተኩር ሲሆን ታሪካቸው በቅደም ተከተልና በአጭሩ የሚከተለውን ይመስላል

The Matrix – (1999)

ቶማስ አንደርሰን (በሌላ መጠሪያው ኒዮ) የተባለን አንድ የኮምፒዩተር ሃከርሞርፊዬስ የተባለአሸባሪ’/ ‘ነጻ አውጭ’ ምስጢራዊ በሆነ መልኩ ያገኘዋልይህም ሞርፊዬስ የተሰኘ ሰውእምነቱን (ፈቃዱን) የሚያገኝ ቢሆን ህልውናውን (እኔነቱን) በተመለከተ ትክክለኛውን እውነታ እንደሚነግረው ለሚስተር አንደርሰን ያስረዳዋልሚስተር አንደርሰንም በሞርፊዬስ ሀሳብ ይስማማልከሚኖርበት የህልም/የቅዠት ዓለም (ማትሪክስ) ነጻ ያወጣዋል …



እውነተኛው ዓለም’ … ሜሽኖች (Artificial Intelligences)የሰው ልጆችን በሙሉ ከ‘እውነት በማራቅ በማትሪክሱ ውስጥ በእስር በማስቀመጥ  የሃይል ምንጫቸው አድርገው ይጠቀሙባቸዋልሞርፊዬስና አባል የሆነበት አሸባሪ’/ ‘ነጻ አውጭ’ ቡድን አባላት ከዚህ የግዞት ዓለም (ማትሪክስ) ነጻ የወጡና ሜሽኖቹን በመዋጋት ላይ የሚገኙ ሰዎች ናቸውየማትሪክሱንም የቅዠት ዓለምነት ስለተረዱ በማትሪክሱ ውስጥ በሰመመን ካሉት ሰዎች በተለየና ከማትሪክሱ አሰራር ውጭ በሆነ መልኩ ሲንቀሳቀሱከተፈጥሮ ህግ በላይ የሆኑ ድርጊቶችን ሲፈፅሙእንዳስፈላጊነቱም ወደ ማትሪክሱ ሲገቡና ከማትሪክሱም ሲወጡ ይታያሉ

ሞርፊዬስበአንዲት ነቢይት ቃል መሰረትነትበሜሽኖቹ ላይ የጀመሩትን ውጊያ የሚያሸንፍላቸውየሰውን ልጅ በሙሉም ከዚህ የግዞት ዓለም (ማትሪክስ) ነጻ የሚያወጣና ጽዮን የተሰኘችን የነጻነት ምድር (ከተማ) የሚመሰርት አንድ (መሲህ) ሲፈልግ ቆይቷልሚስተር አንደርሰንንም (ኒዮንም) ሲፈልገው የቆዬው አንድ (መሲህ) እንደሆነ ያምናልምንም እንኳን ኒዮ ራሱ የሚጠራጠረው ሀቅ ቢሆንም

አሸባሪው ቡድን’/ ነጻ አውጭው ቡድን’ የነበረ አንድ ሰው (ሳይፈር) ይከዳና ሞርፊዬስ በሜሽኖቹ ደህንነቶች እጅ ይወድቃልኒዮም ወደ ማትሪክሱ በመግባት ያድነዋልይህም ከነቢይቱ የተነገረው ቃል አንድ ክፍል በመሆኑ ሞርፊዬስ በኒዮ ላይ የነበረው እምነት (መሲህ የመሆኑ ሀቅ) ይጠነክራልሞርፊዬስን በማዳን ሂደት ውስጥም ኒዮ በደህንነቶች ይገደላል



አሸባሪው ቡድንአባል የሆነችና በኒዮ ፍቅር የወደቀች ትሪኒቲ የተባለች ሴትበነቢይቷ አማካኝነት አንዱ’ (ከመሲሁ) ጋር በፍቅር እንደምትወድቅ ተነግሯት ስለነበር መሞቱን አምና መቀበል ትቸገራለችትስምዋለችከሞት ወደ ሕይወትም ይመለሳልፊልሙምኒዮ ከሜሽኖቹና ከአገልጋዮቻቸው ጋር ሲዋጋ (ሲፋለም) እያሳዬ በመቀጠል … 'ድኅነት'ን ለማምጣት ተስፋ የሚጣልበት እንደሆነ በማሳዬት ወደ ሰማይሲያርግአሳይቶ ያልቃል

The Matrix Reloaded – (2003)

ሜሽኖቹነጻይቱ ምድር - ጽዮንላይ የመጨረሻውን የጥቃት ዘመቻ ይጀምራሉከማትሪክሱ እራሳቸውን ነጻ ያወጡት ሰዎች (መሪዎቻቸው) ጥቃቱን ለመመከት ባላቸው እቅድ ላይ ልዩነት (መከፋፈል) ያሳያሉጠንካራ ድጋፍ ያለው ሞርፊዬስ ኒዮ እንደሚያድናቸውና እንዴትም እንደሚያድናቸው ነቢይቷ እንደምትነግራቸው ያምናልባንጻሩ አለቃው (አንዳንዴም ተቀናቃኙ) ኮማንደር ሎክ የሞርፊዬስንጭፍን እምነትወደ ጎን አድርገው ጥቃቱን በአትኩሮት እንዲመለከቱት ይሞግታል

በተወሰነው የሕዝብ ክፍል ዘንድሲጠበቅ እንደቆዬው አንድ (መሲህ) ተደርጎ መቆጠር የጀመረው ኒዮበክፉ ህልም (የፍቅረኛው ትሪኒቲ ሞት) መረበሽ ይጀምራልይህም ክፉ ህልሙ የማይቀር የትንቢት ቃል ይሆን ብሎ መስጋት ጀምሯልከነቢይቷ ጋርም ይገናኛልበሂደቱም ነቢይቷ በሜሽኖቹ የተፈጠረች ፕሮግራም መሆኗን ይደርስበታልእርሷም ጽዮንን ለማዳን የግድ ኪይ ሜከሩንማግኘት እንደሚኖርበት እርሱም ኃይለኛ በሆነና ሜሮቪንጂያን በተሰኘ ሌላ ፕሮግራም ታስሮ እንደሚገኝ ትነግረዋለች


ኒዮሞርፊዬስና ትሪኒቲ ኪይ ሜከሩን ከሜሮቪንጂያኑ እስር ነጻ ያወጡታልኪይ ሜከሩም አንዱ (መሲሁ) ብቻ ሊከፍተው ስለሚችል በር ይነግራቸዋልኒዮንም ወደ በሩ ማድረስ ይችላሉበሂደቱም ትሪኒቲ ራሷን ለአደጋ ታጋልጣለች (የኒዮ ህልምም የማይቀር ትንቢታዊ ቃል መስሎ ይታያል) … ኒዮ ወደ በሩ በገባ ጊዜ ትሪኒቲ ወደ ሞት ትቃረባለች
 
ከበሩ ባሻገርኒዮ ማትሪክሱን ከገነባው ፕሮግራም (ከአርክቴክቱ) ጋር ይገናኛልአርክቴክቱም ለኒዮ መታለሉንየማትሪክሱን መደበኛ በሆነ ሁኔታ በተለያየ ጊዜ ራሱን የሚደግም ፕሮግራምነትከዚህም በፊት በተለያዩ ጊዜያት የተለያዩ ማትሪክሶችን እንደገነባ መልሶም እንዳጠፋቸውይነግረዋልአስከትሎም የጽዮን እጣ ፈንታ ጥፋት እንደሆነከዚህ በፊትም በተለያዩ መገለጦች ይታይ እንደነበረየአንዱ (የመሲሁ) የስራ ድርሻም ማትሪክሱን ድጋሚ በመገንባት ሂደት ሜሽኖቹን መርዳት ብቻ እንደሆነ ይገልፅለታል


አርክቴክቱ ጨምሮም ለኒዮ ምርጫ ያቀርብለታልየመጀመሪያውየጀመረውን ስራ በማጠናቀቅ ከርሱ ቀድሞ የነበሩና መሲህ ይሆናሉ ተብለው ተስፋ ተደርጎባቸው እንደነበሩ መሰሎቹየሰው ልጅ አዳኝናበአዲሱ ማትሪክስ ውስጥ የአዲሲቷ ጽዮን መስራች መስሎ መቅረብ/መታየትአልያም ሜሽኖቹን ማውገዝና መፋለምሆኖም በሁለተኛው ምርጫ ጽዮን እንደምትጠፋ ይነግረዋልኒዮም ሜሽኖቹን ማውገዝን ምርጫው አድርጎ ይወጣልትሪኒቲንም ለማዳን በወሳኝ ጊዜ ይደርሳልያድናታልምከማትሪክሱ ወደ እውነተኛው አለም በተመለሱ ጊዜ በሜሽኖቹ ከፍተኛ ጥቃት ይደርስባቸዋልአሁንም ኒዮ ሊገለጽ በማይችል መልኩ ኃይሉን መጠቀም ይችላል ያድናቸዋልምያም ሆኖ ራሱን ስቶ ይወድቃል

 The Matrix Revolutions – (2003)  

Reloaded መጨረሻ ላይ እንደታዬውኒዮየአንዱ (የመሲሁ) ኃይል ማትሪክሱን ከመቆጣጠር በላይ እንደሆነና በእውነተኛው ዓለምም ነገሮችን መቆጣጠር እንደሚችል ይረዳልይህን በመረዳት ሂደት ግን ራሱን ስቶ ይወድቃልባለማወቅም ሰውነቱን ከአእምሮው በመለየት The Train Man’ በተሰኘ ፕሮግራም ቁጥጥር ስር ባለና በማትሪክሱና በእውነተኛው ዓለም መሃል በሚገኝ ሌላ ዓለም ውስጥ ራሱን ያስራልበዚህም ምክንያትነት ሞርፊዬስና ትሪኒቲHell’ ወደተሰኘ የምሽት ክበብ ለመውረድ ይገደዳሉበዚያም Persephone’ ባል ከሜሮቪንጂያን ጋር ስለኒዮ ነፍስ ይደራደራሉ


ኒዮወደ እውነተኛው ዓለም ከመመለሱ በፊት ወደ ነቢይቷ ጋር ይሄዳልእርሷምአርክቴክቱ ሙሉውን እውነት እየነገረው እንዳልሆነኃይሉ እውነትም ማትሪክሱን ከመቆጣጠር በላይ እንደሆነምንጩ የመጣ እንደሆነናአርክቴክቱ ማሰብ ከሚችለው በላይ ሊሰራ እንደሚችል ትነግረዋለችጨምራም በሰው ልጆችና በሜሽኖቹ መካከል የተፈጠረውን ጦርነት መቋጫ የሚሰጠው እርሱ እንደሆነጠላትም እንዳለውይኸውም በመጀመሪያው የፊልሙ ክፍል ሲሸነፍ ያየነው የሜሽኖቹ የደህንነት ሰው (Agent Smith) እንደሆነበሽንፈቱም ነጻነቱን እንዳገኘ ... ከቀድሞውም በተለየ መልኩ ከፍተኛ ኃይል እንዳለውየተለያዩ ፕሮግራሞች ባለቤት እንደሆነእኒህን ፕሮግራሞችም ከእርሱ ጋር ፍጹም ተመሳሳይ ወደ ሆኑ አካላት መቀየር እንደሚችል ስሚዝ የኒዮ ተቃራኒ እንደሆነከሁለቱም አንዱ አሸናፊ ሆኖ መውጣት እንዳለበትስሚዝም አሸናፊ የሚሆን ከሆነ ማትሪክሱ 24 ሰዓት ውስጥ እንደሚያበቃለት ትገልጽለታለች


ኒዮወደ እውነተኛው ዓለም እንደተመለሰምወደ ሜሽኖቹ ከተማ በመሄድ ለጦርነቱ የማያዳግም መቋጫ መስጠት እንዳለበት ቁርጥ ውሳኔ ያደርጋልይህንንም ሀሳቡን ለቡድኑ አባላት ያቀርብላቸዋልአባላቱም እብደት እንደሆነ ይነግሩታልሲጀመር ጀምሮ በኒዮ ላይ ጠንካራ እምነት የነበረው ሞርፊዬስ እንኳን ስጋቱን መደበቅ አልቻለምያም ሆኖ የመሄዱ ነገር እርግጥ ይሆናልናዮቢ (ሎጎስ የተሰኘች መርከብ ነጅ) መርከቧን ትሰጠዋለች ከትሪኒቲ ጋር በመሆን ጉዞ ወደ ሜሽኖች ከተማ ይሆናልሞርፊዬስና ቀሪዎቹ የቡድኑ አባላት ጽዮንን የማዳን ሙከራ ለማድረግ ወደ ጽዮን ይመለሳሉይህም ሲሆን ጽዮን ተስፋ በማይታይበት ሁኔታ የማያቋርጥ የሚመስለውን የሜሽኖቹን ወታደሮች ወረራ ለመመከት እየታተረች ነበርይህ በእንዲህ እያለ ሞርፊዬስና ናዮቢ ከአጋሮቻቸው ጋር በጊዜ ይደርሱና ጽዮን ጊዜያዊም ቢሆን ሜሽኖቹ ወታደሮች ላይ ድልን ትጎናጸፋለችያም ሆኖ በአፀፋው የሜሽኖቹ ወታደሮች ምላሽ እጅጉን የከፋ ይሆናልይህንንም አስመልክቶ በቀጣይነት ሊወስዱት ስለሚገባ አቋም ጉዳዩን 'The Temple' ለሚሰኘው ፓርላማቸው ያቀርቡታል



በሌላ በኩል ኒዮና ትሪኒቲ ሜሽኖቹ ከተማ ይደርሳሉስሚዝ ያደረባቸውንና የሰውነት ባህሪይ ያላቸውን አካላት (ሜሽኖች) ያሸንፋሉበሂደቱ ግን ኒዮን አይኑን ያሳውሩታልትሪኒቲንም ቢሆን ለሞት በሚያደርስ መልኩ ያቆስሏታልኒዮ አይኖቹ የታወሩ እንኳ ቢሆንም አካባቢውንማየትይችላልወደ ከተማዋ እንብርትም በመግባት Voice of The Machines’ ከተሰኘ አካል ጋር ይገናኛልይህም አካል ለኒዮ መደራደሪያ ያቀርብለታልከሜሽኖቹ ቁጥጥር ውጭ የሆነውን ስሚዝን የሚያሸንፍ ከሆነ በልዋጩ ሰላም እንደሚወርድኒዮ በድርድሩ ይስማማልይህም በሆነ ጊዜ የሜሽኖቹ ወታደሮች ጽዮን ላይ እየወሰዱት ያለውን ጥቃት አቁመው ያፈገፍጋሉጽዮናውያኑም በዚህ ነገር ይደነቃሉያን ጊዜ ሞርፊዬስ ኒዮ ስለነርሱ (ስለ ሰው ልጆች) እየተዋጋ መሆኑን ይረዳል

ማትሪክሱ ውስጥ ስሚዝ ፍጹም ሊባል የሚችል ኃይል ያገኛልማትሪክሱ በስሚዞች (በስሚዝ ቅጅዎች) ይጥለቀለቃል ማለት ይቀላልስሚዝ በነቢይቷ ላይ አድሮ (ወደ እሱነቱ ቀይሯት) ስለነበርና እይታዋን (የትንቢት ኃይሏን) የግሉ አድርጎ ስለነበርኒዮ እንደሚሞት ለራሱ ለኒዮ ይነግረዋልይፋለማሉምእንደሚጠበቀውም ስሚዝ የኒዮን ያህል ኃይለኛ ሆኖ ነበርበመጨረሻ ስሚዝ የታየው ነገር እውን እየሆነ መምጣቱን ይረዳልየነቢይቷን ቃልም ለኒዮ ይደግምለታልመጀመሪያ ያለው ማንኛውም ነገር መጨረሻ አለው ይለዋልይህን ጊዜም ኒዮ ባንጻሩ ስሚዝን ለማሸነፍ የግድ መሞት እንዲገባው ይገነዘባልስሚዝም እንዲያድርበት ይፈቅዳል (በእውነተኛው ዓለም ለመሞት ይዘጋጃል) … ስሚዝ ወደ ኒዮ ሰርጾ መግባትና መዋሃድ ሲችል ሊከሰት የሚችለውን ነገር ግን አላስተዋለም ነበር ... ስለዚህም በማሸነፉ ውስጥ ሽንፈትን አስተናገደ ... እንዴት? ስሚዝ አስቀድሞ ሞትን በቀመሰ ሰዓት ከማሽኖቹ እዝ ጋር የነበረው የግንኙነት ገመድ ተቋርጦ ነበር ከኒዮ ጋር ሲዋሃድ ግን (ኒዮ ከማሽኖቹ ጋር ቁርኝት ፈጥሮ ነበርና) ድጋሚ ከማሽኖቹ መዳፍ (ቁጥጥር) ስር ገባ ... ይህን ተከትሎም ሁሉም ስሚዞች መፈንዳት (መቃጠል) ይጀምራሉማትሪክሱ ራሱን በራሱ ይሰራልስሚዝ አድሮባቸው የነበሩ ሰዎች ሁሉ እነሱነታቸውን መልሰው ያገኛሉበጽዮንም የሜሽኖቹ ወታደሮች ለቀው ይወጣሉሕዝቡም ጦርነቱ ማብቃቱን ይረዳልሰላምን ኒዮ እንዳመጣላቸውም ጭምር



ፊልሙ ነቢይቷና አርክቴክቱ ስለተፈጠረው ነገር ሲነጋገሩ በማሳየት ያልቃልነቢይቷ ከባድ የሆነ አደጋ ያለውን መንገድ እንደመረጠችግና ያለ ዋጋ እንዳልቀረ ትናገራለችአርክቴክቱም ስለሰላሙ ዘለቄታዊ መሆን አለመሆን ይጠይቃልas long as  it can!’ ነቢይቷ ምላሽ ነበር

The Matrix Trilogy እና ድብቁ ገመናው

The Matrix Trilogy’ ... ላይ ላዩን ለሚያየው ሰው መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በሚገኙ ቃላትና ለክርስትና እንግዳ ባልሆኑ እሳቤዎች (‘ፍልስፍናዎች) የተሞላ ፊልም ነውከዚህም የተነሳ ለቁጥር በሚያስቸግሩ ድረ ገጾች ላይ ፊልሙ ክርስትናዊ ለዛ ያለው ፊልም እንደሆነ ተስተጋብቷልበብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ክርስቲያኖችም ‘The Matrix’  የክርስትና አስተምህሮዎችን የሚሰብክና ክርስቲያናዊ መሰረት ያለው ፊልም አድርገው በመቁጠር ተታለዋልአልፎ ተርፎም ፊልሙ ላይ በኒዮ አንደርሰን የተወከለውን ገፀ-ባህርይ ከክርስትናው መሲህ ከክርስቶስ ጋር ያለውን መመሳሰል በማውሳት … (እንደ አስረጅም በፊልሙ ላይ የሚታየው ዋና ገፀ-ባህሪይ - ኒዮክርስቶስ በተጠራባቸው የክብር ስሞች‘The beginning and the End’ (‘የመጀመሪያው መጨረሻ), ‘Saviour (አዳኝ)’, ‘Messiah (መሲህ)እየተባለ መጠራቱንሳይፈር በተባለ ሰው መከዳቱንከመከዳቱም በፊት አብረው ሲጠጡ መታየታቸውንስሚዝ በተባለ ሰው እስኪሞት ድረስ በጥይት ከተደበደበ በኋላ ከሞት መነሳቱንበዕርገት አምሳል ወደ ደመና መውጣቱንበመጨረሻው የማትሪክስ ክፍል በመስቀልያ አምሳል መሞቱንVoice of The Machinesበመባል የሚጠራው አካል ክርስቶስ በመስቀል ላይ በተናገረው የመጨረሻ ቃል አምሳል ‘it is done’/ተፈፀመ ብሎ ማወጁንበመጠቃቀስ ‘The Matrix’ ከመሰራቱ አስቀድሞ ከተሰሩ ፊልሞች ሁሉ ‘The Matrix’ የገለጸውን ያህል ክርስቶስን የገለጸ ፊልም ከቶውኑ አልተሰራም በማለት የሚከራከሩም አልጠፉምይሁን እንጅየግኖስቲሲዝምን እምነት ምንነት የተረዳ እና የዋኮውስኪ ወንድማማቾችን ማንነት የሚያውቅ ሁሉ‘The Matrix’ ፍፁም ክርስቲያናዊ መሰረት የሌለውይልቁንም ፀረ-ክርስቲያን/ፀረ-ክርስቶስ (ግኖስቲክ) የሆነ ፊልም መሆኑን አያጣውም

ለመሆኑ አፍን ሞልቶ ፊልሙንግኖስቲክ ነውሊያስብለው የሚችለው ነገር ምንድን ነው?/በፊልሙ ውስጥ የሚታዩ የግኖስትክ አሻራዎችስ የትኞቹ ናቸው? … ፊልሙስ እንዴት አድርጎ ገልጿቸዋል? … ለእነዚህና እነዚህን ለመሰሉ ጥያቄዎች ... የሚከተሉትን ነጥቦች ያንብቡ፦

· The Matrix’ … የሚጀምረው ቶማስ አንደርሰን የተባለ የኮምፒዩተር ሃከር በኮምፒዩተሩ ስክሪን በኩል ከማያውቀው ወገንWake up neo, The Matrix has you የሚል መልዕክት ሲደርሰውና ማትሪክሱ ምንድን ነው?ለሚል ጥያቄው መልስ ሲያፈላልግ ነው … (ልብ በሉ በመጀመሪያዎቹ የክርስትና ዘመናትም የግኖስቲኮች ጥረት ድብቅ እውቀት/ግኖሲስ ፍለጋ ነበር)



· በኮምፒዩተር ስክሪኑ የሚተላለፈው መልዕክት ይቀጥልና‘Knock, knock’  እና Follow the white rabbit’ የሚሉ መልዕክቶች ይነበባሉ … The term ‘follow the white rabbit’ is a reference to the movie ‘Alice in wonderland’ where the main character Alice follows a strange white rabbit into a hole where she falls into a strange world where the normal rules of physics don’t apply and things are upside down (the world of inverted hermeneutics of the Gnostics). (Note that this world is strangely similar to the world of the Matrix where Neo is often seen bending the laws of physics and doing pretty much everything he desires like flying). In this bizarre world she soon discovers that a certain white queen has been deprived of her rightful kingdom by her giant headed sister who defeated her by the assistance of a fierce dragon. And Alice (had apparently come to this world before although she doesn’t remember but everyone kept telling her so) finally succeeded in a re-match to defeat the dragon and return the kingdom to the rightful owner.

·  Alice in wonderland is an encrypted story of the defeat of paganism/Luciferianism by Christianity. The pagans/Gnostics call the deed of the Cross the 'Great Sorcery' where the rightful king (religion) of the world had been dethroned. So the giant headed sister is supposed to be the Christian church. And the dragon… remember they use inverted hermeneutics where the character’s role is reversed and it becomes exactly the opposite of what it is in real life… possibly represents Michael the Archangel and the Heavenly angels that fought the dragon [in heaven] and Lord Jesus who defeated the serpent [on earth]. By occult tradition all principles and events that happened in the heavenly realm are identical with the earthly realm and this is qualified by the principle of ‘As Above So Below’ taught by Hermes Trismegustus.



·  So what does Alice do? She gets a rematch of the initial battle for the white queen (Lucifer??) and wins the battle to return the throne back to her. Strikingly we see the same battle in the movie ‘Harry Potter and the Chamber of Secrets(2002)’ where Harry fights a dragon and succeeds in slaying it. The Gnostics (who see themselves as continuations of all pagan customs and traditions that were in existence scattered throughout the world prior to being forced to extinction by Christianity) have been waiting for a hero (a Gnostic Christ /Anti-Christ in fact) that fights openly against the Angels of God (whom they blasphemously claim is inferior to the supreme god – Lucifer) and reclaim the world back to pagan tradition on the battle of Armageddon. (Prior to the coming of Alice/Neo no one could stand against the dragon/Agents and wisely chose to run… The Agents /dragon represent the Angels of God… So Alice is a representation of the Anti-Christ.

·  So is Neo, since by being told to follow the white rabbit the movie is telling us that he is going to perform the role of Alice… tumble down the hole (get initiated into secret societies  and defeat the agents of the Architect (the representation of the Christian God). Not surprisingly that theme is reinforced when Morpheus before proposing the pills asks Neo:

· Neo: It's an honor to meet you.
· Morpheus: No, the honor is mine. Please, come. Sit. I imagine that right now you're feeling a bit like Alice, tumbling down the rabbit hole, hm?



No comments:

Post a Comment